የኢትዮጵያ እናትነት በኡሁሩ ኬንያታ አንደበት
አዲስ አበባ ነሐሴ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ምሳሌ የነጻነት ምልክት እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆን የአፍሪካ እናትነቷን በተግባር ያሳየች ሀገር ናት ይህ እውነት ከኢትዮጵያውያን ባለፈ በተለያዩ ሀገራት መሪዎች ፖለቲከኞች እና የታሪክ ተመራማሪዎች እውቅና ሲያገኝ ደግሞ የኢትዮጵያን አህጉራዊ መሪነት ሚና ይበልጥ ያጠናክረዋል የኬንያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማጠቃለያ ላይ 8230 The post የኢትዮጵያ እናትነት በኡሁሩ ኬንያታ አንደበት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗