የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን ተመራቂ ኮማንዶዎች
አዲስ አበባ ነሐሴ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚሰጠንን ሀገራዊ ግዳጅ በውጤታማነት በመወጣት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን አሉ ከልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተመረቁ የጽናት ኮርስ መሰረታዊ ኮማንዶዎች የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ45ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 8220የጽናት ኮርስ መሠረታዊ ኮማንዶዎች8221 በትናንትናው ዕለት አስመርቋል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዚህ ወቅት 8230 The post የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ ነን 8211 ተመራቂ ኮማንዶዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗