ከኢትዮጵያ ወዴት ይሸሻል? የፕሮፌሰሩ ምላሽ

WELCOMEneutral2026-08-24 06:24:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 17 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር ከስሜት ከደም እና ከሥነ ልቦናዊ ቅኝት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ሕያው ማንነት ነው የሰው ልጅ ከሀገሩ ጋር ያለው ትስስር የእምነትና የሕልውና ያህል የጠነከረ ነው ለዚህ ነው ለብዙዎቻችን ነገራችንና ጉዳያችን የምትሆነው ኢትዮጵያ ታዲያ የሥነ ልቦናችን ስሪት የተገነባበት የማንነታችን የተቀረጸበት በዕውቀት የታነጽንበት የተዳርን የተኳልንባት ታላቅ የእናት እቅፍ ናት ሀገራችን 8230 The post ከኢትዮጵያ ወዴት ይሸሻል? የፕሮፌሰሩ ምላሽ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]