የዘመን አቆጣጠር ተሻሻለ‼ ከዓ.ም👉ኢ.አ
የዘመን አቆጣጠር ተሻሻለ‼ ከዓ.ም👉ኢ.አ የሀገራዊ የምክክር ጉባዔው ዋና ዋና ውሳኔዎችና ያልተቋጩ አጀንዳዎች ለ38 ቀናት ሲካሄድ የቆየውና 400 ምክረ-ሀሳቦች የቀረቡበት ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ መጠናቀቁ ተገለጸ። ከተስማሙባቸውና በልዩነት ከተያዙት መካከል ዋና ዋናዎቹ፦ ✅ ስምምነት የተደረገባቸው፦ 📌የዘመን አቆጣጠር፦ «ዓመተ ምህረት (ዓ.ም)» የሚለው ቀርቶ «የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ)» እንዲባል፤ «ሒጅራም» እንደ ካላንደር እንዲካተት። 📌አንቀጽ 39፦ «እስከ መገንጠል» የሚለው ድንጋጌ እንዲሰረዝ። 📌የስራ ቋንቋ፦ አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ፣ ሶማሊኛ እና አፋርኛ የፌዴራል የስራ ቋንቋዎች እንዲሆኑ (ብሔራዊ ቋንቋ ግን ለጊዜው አያስፈልግም ተብሏል)። 📌ውህድ ማንነት፦ ከሁለት በላይ ብሔሮች የተወለዱ ዜጎች «በውህድ ማንነት» እውቅና እንዲሰጣቸው። የመንግስት…
Read the full story at wasulife ↗