ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?

ADDIS_NEWSneutral2026-08-24 06:55:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ስለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ ወይም 👉 https://result.neaea.gov.et 👉 https://result.eaes.et በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284 በቴሌግራም https://t.me/eaesbot @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]