በሲሌሲያ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆኑ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-24 07:22:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሲሌሲያ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸናፊ ሆኑ። በ13 ተኛ የውድድር ከተማ በሆነችው ፖላንድ ሲሌሲያ ገመቹ ጎዳና እና ፅጌ ድጉማ ባለ ድል ሆነው አጠናቀዋል። በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ገመቹ ጎዳና ቀዳሚ ሆኗል። በርቀቱ የተጠበቀውን የዓለምና የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑን ሞሮኳዊ ሶፍያን ኤል ባካሊን በመብለጥ ነው ያሸነፈው ። ገመቹ ርቀቱን ለመጨረስ 8 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ ፈጅቶበታል። በሴቶች 1500 ሜትርም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]