ወንድማችንን በሞት አጣነው‼
ወንድማችንን በሞት አጣነው‼ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዬ የደሴ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ መስፍን አራጌ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼ በሙያው ለዓመታት በታማኝነትና በልዩ የሙያ ስነ-ምግባር ሲያገለግል የነበረው ጋዜጠኛ መስፍን አራጌ ትናንት ሌሊት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ይህ ዜና በቤተሰቦቹ፣ በስራ ባልደረቦቹ እና በበርካታ ወዳጆቹ ዘንድ ከፍተኛ ሐዘን ጥሏል። ጋዜጠኛ መስፍን አራጌ የጋዜጠኝነት ሙያን በተለየ ፍቅርና ትጋት የሚያከብር፣ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ውስጥ በመስራት ጉልህ አሻራ ያሳረፈ ባለሙያ ነበር። በተለይም በደሴ ከተማ በሚገኘው ፋና ኤፍ ኤም 96.0 እና በሌሎችም ታዋቂ ሚዲያዎች ላይ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲያገለግል የነበረ ሲሆን፣ በሙያዊ ብቃቱና በቅንነቱ በብዙዎች ዘንድ ይወደድና ይከበር ነበር። የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ (ቪኦኤ) የአማርኛ…
Read the full story at wasulife ↗