በመዉሊድ በዓል ዋዜማ እና ዕለት የሚከሰት የሀይል መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ የስታንድ ባይ ቲም ተቋቋመ
በመዉሊድ በዓል ዋዜማ እና ዕለት የሚከሰት የሀይል መቆራረጥ ችግርን ለመቅረፍ ፈጣን አገልግሎት የሚሰጥ የስታንድ ባይ ቲም ተቋቋመ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 1501ኛው የነብዩ መሀመድ የልደት በዓል መውሊድ ወቅት የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥንና መዋዥቅን ለመቀነስ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል ። በበዓሉ ዕለት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ሊከሰት የሚችለውን ከፍተኛ የኃይል ጫና ለመቀነስ ተቋሙ በልዩ ትኩረት የቅድመ መከላከያና የጥገና ስራዎችን ማከናወኑን የተቋሙ የኮሚዩኒኬሽን ስራ አስፈፃሚ አቶ አንዋር አብራር ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል ። በዚህም ወደ ኤሌክትሪክ መስመሮች የገቡ ዛፎችን የማስተካል፣ ያረጁ ምሰሶዎች የመቀየር እና የሸክላ ኢንሱለተሮችን ወደ ኮምፖሳይት የመቀየር ስራዎች ተከናውነዋል ። እንዲሁም 1 ሺህ 458 ትራንስፎርመሮችና 2…
Read the full story at zena24now ↗