💰ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ የኃላፊነት ቦታዎች ለወንዶች ያደሉ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ አስታወቀ!
💰ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ የኃላፊነት ቦታዎች ለወንዶች ያደሉ መሆናቸውን እንዳረጋገጠ አስታወቀ! በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ ቀጣሪ እንደሆነ በሚነገርለት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተያዙ የኃላፊነት ቦታዎች፣ ለወንዶች ያደሉ መሆናቸውን ማረጋገጡን የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ 💸የዓለም ባንክ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ በፆታዎች መካከል ያለውን የክፍያ ልዩነት በማስመልከት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ሰነድ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡ 💰የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ50,000 በላይ ሠራተኞችን መያዙን የገለጸው የዓለም ባንክን ሰነድ፣ ከአገሪቱ የባንክ ዘርፍ ወደ አንድ ሦስተኛ የሚሆነውን ሠራተኛ መያዙን ያስረዳል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2024 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ 187,450 ሠራተኞች እንደነበሩና በብዛት ሴቶች ወደ ዘርፉ የተቀላቀሉ ቢሆንም ከፍተኛውን…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗