ዛሬ አዲስ አበባ በአደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ‼
ዛሬ አዲስ አበባ በአደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ‼ በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰ አሰቃቂ የመንገድ ትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ። 📌 ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 (ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ) 📌 ዛሬ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:50 ሰዓት 📌 ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ ይጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ ሚኒባስ ታክሲ 📌ተሽከርካሪው በተጠቀሰው ቦታ ላይ ሲጓዝ በመንገድ ስራ ላይ የነበረ ስካቫተር ማሽን መቆፈሪያ አካል በታክሲው ላይ በመውደቁ ምክንያት አደጋው ሊከሰት ችሏል። 📌በታክሲው ውስጥ ከነበሩት መካከል የ5 ወንዶች እና የ1 ሴት (በድምሩ የ6 ሰዎች) ህይወት አልፏል። 📌ሌሎች በታክሲው ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት…
Read the full story at wasulife ↗