ሴዶ ማርሻል እስከ 1 ዓመት እስራት ሊቀጣ ይችላል» — ጠበቃ ሰብለ አሰፋ::

ADDIS_NEWSneutral2026-08-24 09:14:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሴዶ ማርሻል እስከ 1 ዓመት እስራት ሊቀጣ ይችላል» — ጠበቃ ሰብለ አሰፋ:: በETFC 2 Cage ውድድር ውዝግብ ዙሪያ ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ሕጋዊ ማብራሪያ ሰጡ አዲስ አበባ — በETFC 2 Cage ውድድር ዝግጅት ወቅት ተወዳዳሪው ሴዶ ማርሻል "በተቃዋሚዬ ጆኒ ድግምትና መተት ተሰርቶብኛል" በሚል ምክንያት ከውድድሩ ራሱን ማግለሉን አስመልክቶ ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ሕጋዊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠበቃ ሰብለ አሰፋ በቪዲዮ በሰጡት መግለጫ፣ ሴዶ ያቀረበው "በእንቁላል መተት ተሰርቶብኛል" የሚለው አቤቱታ በህግ ፊት ተቀባይነት ያለው ማስረጃ ካልቀረበበት በስተቀር በጆኒ ላይ የተፈጸመ የሐሰት ስም ማጥፋት ወንጀል እንደሆነ ገልጸዋል። እንደ ጠበቃ ሰብለ ገለጻ፣ በኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 613 መሠረት፣ አንድ ሰው ያለበቂ ማስረጃ በሌላው ሰው ላይ የሐሰት ክስና ውንጀላ በማቅረብ መልካም ስሙንና…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]