ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት ላኳቸው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-24 09:14:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት ላኳቸው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በመላው ክልሉ አካባቢዎች መጀመሩን ይፋ አድርጓል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ መስከረም 16 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የምዝገባ መርሐ ግብሩን አስጀምረዋል። በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ ልጆቻቸውን ለማስመዝገብ ካገኘናቸው ወላጆች መካከል ወይዘሮ እንያት ተሻገር የሕይወት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]