በረያ አዘቦ ከባድ የድሮን ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-24 09:41:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

በረያ አዘቦ ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም በራያ አዘቦ ከአላማጣ ወደ ራያ ዓዘቦ መንገድ ካራ ዓዲ ሻቦ ➡️ ሩፋኤል ➡️ ዶውኣልጋ ወደ ፀሃይ መውጫ አቅጣጫ ራያ ዓዘቦ ልዩ ስሙ #ጋሳራ በተባለ ቦታ ከባድ የድሮን ድብደባ ተፈፅሟል። ህወሃት ከአራት ቀን በፊት ከባድ መሳሪያዎችን በቅጠል ሸፍኖ አስቀምጧቸው እንደነበር ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]