ዓመተ ምህርት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱ ተገለጸ

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-24 09:42:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዓመተ ምህርት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱ ተገለጸ ዓመት ምሕረት (ዓ.ም) የሚለው የዘመን አቆጣጠር እንዲቀር የተለያዩ ምክረ ሀሳቦች ሲቀርቡ የነበረ ሲሆን፣ ለ4ሺሕ ጉባያተኞች ተነቦ ኮሚሽኑ በተረከበው ሰነድ፣ ዓ.ም የሚለው ቀርቶ የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ) እንዲባል ስምምነት መደረሱን ተመካካሪዎች ገልጸዋል። ሒጅራ እንደ ካላንደር ይካተት ተብሎ መያዙም ተገልጿል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]