🏐💰የማራዶና ታሪካዊ ኳስ በከፍተኛ ዋጋ ተሸጠ

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-24 10:09:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

🏐💰የማራዶና ታሪካዊ ኳስ በከፍተኛ ዋጋ ተሸጠ ⚽️ አርጀንቲናዊው ዘመን አይሽሬ ተጨዋች ዲያጎ ማራዶና በተለምዶ 'የፈጣሪ እጅ' የተባለችውን ጎል ያስቆጠረበት ኳስ በጨረታ ተሸጠ። 🏐በዓለም ከፍተኛ ዝና ያለው የመጫወቻ ኳሱ በጨረታ 3 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር እንደተሸጠ ተገልጿል። ⚽️ማራዶና በኳሱ በ1986 የዓለም ዋንጫ እንግሊዝ ላይ ታሪክ የማይዘነጋቸውን ሁለት ጎሎችን አስቆጥሮ ነበር። ⚽️ዲያጎ ማራዶና በጨዋታው የለበሰው ታሪካዊ ማልያ በ2022 በ 9.28 ሚሊየን ዶላር መሸጡ አይዘነጋም።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]