እርማት 👉ዓ.ም ባለበት ይቀጥላል‼

WASULIFEneutral2026-08-24 10:30:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

እርማት 👉ዓ.ም ባለበት ይቀጥላል‼ የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርን በተመለከተ በሀገራዊ ምክክሩ በተመካካሪዎች መካከል የተደረሰው መግባባት «ዓ.ም» የሚለው አቆጣጠር እንዳለ ሆኖ፣ በተጨማሪነት «የኢትዮጵያ አቆጣጠር (ኢ.አ)» የሚለው መጠሪያ እንዲካተትና በሂደትም የሂጅራ ካላንደርንና የግሪጎሳዊያንን (እኤአ) መጠቀም እንደሚቻል ከመግባባት ላይ ተደርሷል።ቀደም ሲል በርግጥ ምንጭ ጠቅሰን መረጃውን ብናቀርብም በዚህ እንዲታረም ከይቅርታ ጋር ለመግለፅ እወዳለሁ። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]