በረያ አዘቦ ከባድ የድሮን ጥቃት‼️
በረያ አዘቦ ከባድ የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም በራያ አዘቦ ከአላማጣ ወደ ራያ ዓዘቦ መንገድ ካራ ዓዲ ሻቦ ➡️ ሩፋኤል ➡️ ዶውኣልጋ ወደ ፀሃይ መውጫ አቅጣጫ ራያ ዓዘቦ ልዩ ስሙ #ጋሳራ በተባለ ቦታ ከባድ የድሮን ድብደባ ተፈፅሟል። ህወሃት ከአራት ቀን በፊት ከባድ መሳሪያዎችን በቅጠል ሸፍኖ አስቀምጧቸው እንደነበር ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። Via : አዩዘሀበሻ @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗