የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ለሰው ልጅ ሁሉ የሩህሩህነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ትምህርት የተሰበከበት ታላቅ ክስተት ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-24 11:04:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ለሰው ልጅ ሁሉ የሩህሩህነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ትምህርት የተሰበከበት ታላቅ ክስተት ነው። የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ፣ የሰላም እና የአብሮነት መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ለክልላችን እና ለሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል። የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ልደት ለሕዝብ ሙስሊሙ ብቻ ሳይኾን ለሰው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]