ትራምፕ ካናዳ የአሜሪካ ክፍለ ሀገር ሳትሆን የክፍለ ሀገርነት ጥቅሞችን ትፈልጋለች ሲሉ ወቀሱ
ትራምፕ ካናዳ የአሜሪካ ክፍለ ሀገር ሳትሆን የክፍለ ሀገርነት ጥቅሞችን ትፈልጋለች ሲሉ ወቀሱ 👉በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የንግድ ውጥረት ተባብሷል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ዕለት በካናዳ ላይ ጠንካራ ወቀሳ ያቀረቡ ሲሆን፤ ሀገሪቱ የአሜሪካ ክፍለ ሀገር ሳትሆን የክፍለ ሀገርነት ጥቅሞችን ትፈልጋለች ብለዋል። ይህ አስተያየት የተሰጠው የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ የተሰናከለውን የንግድ ድርድር ተከተሎ በአሜሪካ ምርቶች ላይ የአጸፋ ታሪፍ እንደሚጣሉ ካስታወቁ በኋላ ነው። የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ በሁለቱ የቆዩ ወዳጆች መካከል የተፈጠረው ክፍተት እየሰፋ በሄደበት ወቅት ከመጥፎ የንግድ ስምምነት ራሳቸውን ማግለላቸውን ገልጸው ቅዳሜ ዕለት በአሜሪካ ላይ የአጸፋ ታሪፍ መጣላቸውን ይፋ አድርገዋል። በጎረቤታሞቹ ሀገራት መካከል በዋሽንግተን ሲካሄድ…
Read the full story at addis_reporter ↗