የሦስት ዓመታት የተማሪና ትምህርት ቤቶች ናፍቆት ሊፈታ ይኾን?

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-24 11:59:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሦስት ዓመታት የተማሪና ትምህርት ቤቶች ናፍቆት ሊፈታ ይኾን? ላለፉት ሦሥት ዓመታት ተማሪዎችን የተራቡት ትምህርት ቤቶች ከናፈቋቸው ተማሪዎች ጋር ሊገናኙ እነሆ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል። የጸጥታ ችግር ያለያያቸው የዕውቀት መገብያ ትምህርት ቤቶች ከተማሪዎቻቸው ውጭ ምንም ናቸው። አሁን ላይ ተማሪዎቻቸውን በጉያቸው ሊያቅፉ ናፍቀዋል። ግጭት ይብቃ ተማሪዎች በትምህርት ቤቶቻቸው በነጻነት ይቦርቁ፤ ዕውቀትም ይገበያዩ እያሉም ይገኛሉ። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶችም የናፈቋቸውን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]