ተጨማሪ 2ሺህ 494 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-24 12:22:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጨማሪ 2ሺህ 494 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ 🟢 189 የሚሆኑት እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች ናቸው! ‎ ‎በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2ሺህ 2494 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ‎ ‎በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 12 ዙር በረራ የተመለሱት 2ሺህ 312 ወንዶች፣ 163 ሴት እና 19 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ ከተመላሾች መካከል189 እድሜያቸው ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ‎ ‎መስከረም 5/ 2018 በተጀመረው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ስራ እስካሁን ከ96 ሺህ 500 በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር መመለስ መቻሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ‎ ‎መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትን ለመከላከል ከሚደረገው ጥረት ጎን ለጎን ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]