የብሬክስሩ አሻሚው የንግድ ሞዴል፤ ሌላው የፒራሚድ ስኪም?

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-24 12:22:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብሬክስሩ አሻሚው የንግድ ሞዴል፤ ሌላው የፒራሚድ ስኪም? "ብሬክስሩ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር (Breakthrough Trading S.C.)" በተመለከተ የ "ሪፖርተር" ጋዜጣ እንግሊዝኛ ዕትም ሰፊ የምርመራ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። በዚህ ዘገባ ኩባንያው ባለፉት 6 ዓመታት ከ100,000 በላይ ሰዎችን ማሰልጠኑን ቢገልጽም፣ የኢትዮጵያ ትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን (ETA) ግን ለፕሮግራሞቹ ምንም ዓይነት እውቅና ወይም ፈቃድ እንዳልሰጠ ይገልጻል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው ዶክተር ሚልኪያስ አየለ ድርጅቱ የንግድ ፈቃድ ያለውና ግብር የሚከፍል በመሆኑ የሰውነት ማበልጸግ ስልጠና መስጠት ይችላል ቢሉም፣ ፕሮግራሞቹን በባለሥልጣኑ ዘንድ ያላስመዘገቡ መሆኑን አምነዋል። በተጨማሪም በኩባንያው ሰነዶች ላይ NLP እና ሃይፕኖቴራፒ ስልጠና እንደሚሰጥ ቢጠቀስም፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ግን በነዚህ ዘርፎች ላይ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]