ህወሓትና ተባባሪዎቹ ላይ ‼
ህወሓትና ተባባሪዎቹ ላይ ‼ 📌ህወሓት ከሌሎች አካላት ጋር በመሆን በተለያዩ ማዕከላት አስቀምጧቸው የነበሩ የጦር መሳሪያዎችን ቦታ የመቀየርና የመሸሸግ ሙከራ እያደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ። 📌የደህንነት፣ የስለላ እና የቅኝት ድሮኖች (ISR Drones) እንዲሁም ከህብረተሰቡ ከሚገኙ የደህንነት መረጃዎች (HUMINT) በመታገዝ በህወሓትና በጋራ በቆሙ አካላት የተደራጁ ወታደራዊ አቅሞችንና ቁሳቁሶችን የመምታትና የማስወገድ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተመልክቷል።ዛሬምጰበራያ መፈፀሙ ተሰምቷል። የቀረቡ ጥሪዎች፦ 📌 ህብረተሰቡ መረጃ የመስጠት ስራውን አጠናክሮ እንዲቀጥል እና ወታደራዊ መሳሪያዎችና ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ከሚገኙበት አካባቢዎች እራሱን በማራቅ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠይቋል። 📌 በውጊያ ቀጠናዎች የሚገኙ የታጠቁ ሃይሎች ከእንቅስቃሴያቸው በመቆጠብ ወደ ሰላማዊ…
Read the full story at wasulife ↗