በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ማዕከል ተጠናቅቆ ወደ ሥራ ገባ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-24 12:54:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ማዕከል ተጠናቅቆ ወደ ሥራ ገባ። በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ረገድ ከፍተኛ አቅም ይፈጥራል። ተቋሙ ለአካባቢው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ መፋጠን ትልቅ አዎንታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። የአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) ለግንባታው 8 ሄክታር መሬት በነፃ ላቀረበው የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምሥጋና አቅርበዋል።…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]