ዋና አስተዳዳሪ ተገደሉ‼
ዋና አስተዳዳሪ ተገደሉ‼ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ አኖ ቀሬ ቀበሌ፣ ታጣቂዎች እሁድ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም. በፈጸሙት ጥቃት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተፈራ ደሴ ተገደሉ። በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና በታጣቂዎች መካከል ተኩስ በነበረበት ወቅት በተፈጸመው በዚህ ጥቃት፣ የቀበሌው ሊቀ መንበር አቶ አስፋወሰን ኃይሌን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች ተጎድተው በሕክምና ላይ ይገኛሉ። ለጥቃቱ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) ተጠያቂ የተደረገ ቢሆንም፣ ከቡድኑም ሆነ ከዞኑ አስተዳደር የተሰጠ ምላሽ የለም ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።ለሟችጨቤተሰቦች መፅናናትን እመኛለሁ። #ዋሱመሐመድ 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን…
Read the full story at wasulife ↗