መውሊድ‼

WASULIFEneutral2026-08-24 16:01:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

መውሊድ‼ ነገ ማክሰኞ 1,501ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሀገራችን በታላቅ ድምቀት እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። ​📌 የዘንድሮው መሪ ቃል፦ "የፍትሃዊው ነብይ" ​በዓሉ የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮ መሠረት በማድረግ በተለያዩ መንፈሳዊና ማኅበራዊ መርሐ-ግብሮች ይከበራል። መውሊድ በሀገር አቀፍ ደረጃ የመንግሥትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ለሕዝብ አገልግሎት ዝግ ሆነው ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። ፡፡ ነገ የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ​መልካም የመውሊድ በዓል! #ዋሱመሐመድ 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]