ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-24 16:08:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት በራያ አዘቦ ከተፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማ በሽሬ በአዲ ገብሩ (ከአውራ ጎዳና አቅራቢያ) በሚገኘው እንዳ ባጉና ልዩ መውጫ ላይ ተፈጽሟል። በዚህ ጥቃት አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ (ኦራል) እና አንድ ታንክ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]