አዲስ የድሮን ጥቃት‼
አዲስ የድሮን ጥቃት‼ ዛሬ ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም በህውሃት ወታደራዊ ስምሪት ቦታወች የድሮን ጥቃቶች መፈፀማቸውን የደረሱኝ መረጃዎች ያመለክታሉ። 📌 ራያ አዘቦ ወረዳ ገነቴ ጣቢያ አንድ መድፍ: አንድ ታንክ ከተለያዩ የመድፍና የታንክ ተተኳሾች 📌በሰሜን ምዕራብ ትግራይ እንዳባጉና ከተማ አቅራቢያ በህውሃት አርሚ 11 ወታደራዊ መጋዘን ላይ የድን ጥቃቶች መፈፀማቸው ታውቋል። #ዋሱመሐመድ 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗