የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡

ADDIS_NEWSneutral2026-08-24 17:31:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ መድፍ ይተኮሳል፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ስራዎች ማዕከል ነገ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ገልጿል፡፡ በመሆኑም ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]