የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

ZENA24NOWneutral2026-08-24 17:53:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል ነገ ነሐሴ 19/2018 ዓ/ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]