የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 125 ሚሊዮን ዶላር በጨረታ ሊሸጥ ነው

ADDIS_NEWSneutral2026-08-24 18:54:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 125 ሚሊዮን ዶላር በጨረታ ሊሸጥ ነው ​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቡዕ፣ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በሚያካሂደው የ27ኛው ዙር የውጭ ሀገር ገንዘብ (FX) ጨረታ ይፋ አድርጓል። ​በዚህ ጨረታ ላይ 125 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ የሚቀርብ ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው ባንኮች የተዘጋጀውን መመሪያ ተከተለው እንዲወዳደሩ ተጠይቀዋል። ​የጨረታ ሰዓት: ከጠዋቱ 4:00 እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ​የማስገቢያ መንገድ: በCSD ኤሌክትሮኒክ የሐራጅ ሥርዓት በኢሜይል ​ውጤት የሚገለጽበት: በዕለቱ ከሰዓት በ9:00 ሰዓት ​ክፍያና ሂሳብ ማጣሪያ : ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የሥራ ቀን ማጠቃለያ ላይ ይፈጸማል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]