ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼️
ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት በራያ አዘቦ ከተፈፀመው የድሮን ጥቃት በተጨማ በሽሬ በአዲ ገብሩ (ከአውራ ጎዳና አቅራቢያ) በሚገኘው እንዳ ባጉና ልዩ መውጫ ላይ ተፈጽሟል። በዚህ ጥቃት አንድ ወታደራዊ ተሽከርካሪ (ኦራል) እና አንድ ታንክ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ምንጮች ገልፀዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗