እንድታውቁት‼️
እንድታውቁት‼️ በሀገራዊ ምከክሩ ላይ ለምክክር በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ አልተደረሰም፣አልተሰጠም። እስካሁን ያለው ምክረሀሳብና አስተያየት ነው የተሰጠው። ተመካካሪዎች የተስማሙበት ሀሳብ ለብቻው ይመዘገባል፣ተቃውሞ የቀረበበት አጀንዳ ደግሞ በልዩነት ይመዘገባል። ተመካካሪዎች በየትኛውም አጀንዳ ላይ ቢስማሙም ወይም ቢቃወሙ የመጨረሻ ውሳኔ አይደለም። በሁለም አጀንዳዎች ላይ ለሀገር ይጠቅማል የሚለውን የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጠው እራሱ የምክክር ኮሚሽኑ መሆኑ የምክክሩ ተሳታፊዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ተመካካሪዎች የተስማሙበት ወይም ያቀረቡት የተቃውሞ ሀሳብ የመጨረሻ ውሳኔ እንዳልሆነ እንድትገነዘቡ። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗