እንድታውቁት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-24 19:21:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንድታውቁት‼️ በሀገራዊ ምከክሩ ላይ ለምክክር በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ አልተደረሰም፣አልተሰጠም። እስካሁን ያለው ምክረሀሳብና አስተያየት ነው የተሰጠው። ተመካካሪዎች የተስማሙበት ሀሳብ ለብቻው ይመዘገባል፣ተቃውሞ የቀረበበት አጀንዳ ደግሞ በልዩነት ይመዘገባል። ተመካካሪዎች በየትኛውም አጀንዳ ላይ ቢስማሙም ወይም ቢቃወሙ የመጨረሻ ውሳኔ አይደለም። በሁለም አጀንዳዎች ላይ ለሀገር ይጠቅማል የሚለውን የመጨረሻ ውሳኔ የሚሰጠው እራሱ የምክክር ኮሚሽኑ መሆኑ የምክክሩ ተሳታፊዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]