#ልዩመረጃ የሶማሌ ክልሉ አይነኬ ልዑል!
#ልዩመረጃ የሶማሌ ክልሉ አይነኬ ልዑል! - የመሠረት ሚድያ የቅርብ ምንጮች እንደሚያስረዱት ግለሰቡ በሌላው ኢትዮጵያዊ ዘንድ ብዙም ባይታወቁም በድፍን የሶማሌ ክልል ህዝብ ዘንድ ግን በጥቅም፣ በድሎትና በቅንጡ የአኗኗር ዘይቤያቸው ይወቃሉ። - ከዚህም በላይ የፍትሕ፣ የፋይናንስና የደህንነት ዘርፎችን ጨምሮ የክልሉን ቁልፍ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሴክተሮች በሙሉ በራሳቸው መዋቅር የሚዘውሩ ሲሆን የእርሳቸውን የአመራር መንገድ የተቹ ወይም ተቃውሞ ያነሱ ባለሥልጣናትን ከኃላፊነታቸው እስከማባረር የሚደርስ ያልተገደበ ስልጣን እንዳላቸውም ይነገራል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/ee6
Read the full story at meseretmedia ↗