#ዜናመሠረት በሰሞንኛው የድሬዳዋ የኮንዶሚኒየም ዕጣ አወጣጥ 10 ዓመት የቆጠቡ ነዋሪዎች እያሉ ሶስት ወር ለቆጠቡ ግለሰቦች አዲስ ዶክመንት ተሰርቶ ቤት መሰጠቱ ታወቀ

MESERETMEDIAneutral2026-08-25 02:17:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ዜናመሠረት በሰሞንኛው የድሬዳዋ የኮንዶሚኒየም ዕጣ አወጣጥ 10 ዓመት የቆጠቡ ነዋሪዎች እያሉ ሶስት ወር ለቆጠቡ ግለሰቦች አዲስ ዶክመንት ተሰርቶ ቤት መሰጠቱ ታወቀ ጉዳዩ በነዋሪዎች ዘንድ ትልቅ ቁጣንና ተስፋ መቁረጥን የፈጠረ ሲሆን ቅሬታ አቅራቢዎቹ የፌደራል መንግሥት አካላት በአካል በመገኘት ገለልተኛና በጥቅም ግጭት ያልተበከለ ምርመራ እንዲያደርጉ ጥሪያቸውን እያቀረቡ ነው። ይህ ድርጊት "መቶ በመቶ አደባባይ የወጣ አድሏዊነትና የሕዝብ ሀብት ምዝበራ ነው" ሲሉ አቤቱታ አቅራቢዎቹ በከፍተኛ ብሶት ለመሠረት ሚድያ ተናግረዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/10-30b

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]