የደባርቅ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነት ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ በር የሆነችውን ደባርቅ ከተማ ለማዘመንና ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ ያለመ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፌዴሬሽን ምቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች 8230 The post የደባርቅ ከተማን የቱሪስት መዳረሻነት ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል 8211 ፕሬዚዳንት ታዬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗