በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪጃላል ግርማ

WELCOMEneutral2026-08-25 06:25:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ትቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ ኩሳ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591 ነጥብ 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 አጠቃላይ ውጤት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው በአዳማ የሚገኘው የኦሮሚያ ልማት ማህበር 8230 The post በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪጃላል ግርማ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]