የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል
አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረውን 1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) ምክንያት በማድረግ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ ይተኮሳል አለ መከላከያ ሚኒስቴር መድፉ ነገ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ እንደሚተኮስ በሚኒስቴሩ የመከላከያ ስፖርትና ኪነ ጥበባት ሥራዎች ማዕከል ለፋና ዲጂታል ገልጿል ስለሆነም የመዲናዋ ነዋሪዎች በጉዳዩ 8230 The post የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗