ዘመኑን ያልዋጀው የካይሮ የቅኝ ግዛት መነፅር
አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞነኛው ከካይሮ የሚሰሙት ተደጋጋሚ እና መሠረተ ቢስ ውንጀላዎች የኖረውንና ያረጀውን የፖለቲካ ትርክት እንደገና ለማደስ የሚደረጉ የከንቱ ጥረቶች ማሳያ ናቸው ግብፅ አሁንም ድረስ የታላቁን የዓባይ ወንዝ ተፈጥሯዊና ሕጋዊ ፍሰት እንደ ግል ሐይቋ አድርጋ ለመመልከት የምትሞክርበት መነፅር በ21ኛው ክፍለ ዘመን የማይሠራ በቅኝ ግዛት ዘመን የተሠራ አሮጌ መነፅር ነው ይህ 8230 The post ዘመኑን ያልዋጀው የካይሮ የቅኝ ግዛት መነፅር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗