ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ከንቲባዋ በመልዕክታቸው በዓሉን እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩትን በመርዳት ለሌላቸው በማካፈልና የታረዙትን በማልበስ እንዲሁም የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሆን እመኛለሁ ብለዋል The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗