የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገር ውስጥ እና በመላው ዓለም ለሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 5መቶ አንደኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት 8230 The post የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗