የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል- በሀገራችንና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን! የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የነብዩ 8230 The post የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗