ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

WELCOMEneutral2026-08-25 06:25:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 18 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰዐወ) የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) አደረሳችሁ! መውሊድ ታላላቆቻችንን የምናስብበት መተባበርና አብሮነት መተዛዘንና መፈቃቀድ በተግባር የሚገለጽበት ነው ያለው ለሌለው 8230 The post ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]