የገዱ አንዳርጋቸው ንጹህ እንጀራ ።
የገዱ አንዳርጋቸው ንጹህ እንጀራ ። ከመሸ ፌስቡክ ላይ የቀድሞው የአማራ ክልል ፕሬዝደንት ኋላ ላይም የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፡ በሀገረ አሜሪካን የፓርኪንግ ስራ ሲሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ አየሁ ። ........ አደለም የአንድ ክልል ፕሬዝደንት ፡ አደለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበረ ሰው ይቅርና ፡ ተራ የገቢዎችና ጉምሩክ ሰራተኛ እንዲሁም በተለያየ የመንግስት ቢሮዎች ያሉ ሃላፊዎች ዱባይ ውስጥ ቪላ በሚገዙበት ዘመን ። ተራ ባለስልጣን በዘመድ አዝማዱ ስም ሚሊዮኖችን በባንክ በሚያስቀምጥበት ጊዜ ፡ የሀገርን ሀብት በውጭ ባንኮች የሚያስቀምጡ እልፍ ባለስልጣኖች ባየንበት ዘመን ፡ ልጆቻቸውን በአውሮፓና አሜሪካ የሚያስተምሩ ሙሰኞች በሞሉበት ጊዜ ፡ ደጉ አንዳርጋቸው የሚባል ሰው ፓርኪንግ እየሰራ ይገኛል ሲባል የማይገረም ማን ይኖራል ?…
Read the full story at addis_news ↗