ጀማ ንጉሥ – የሐበሻው የመውሊድ መነሻ እና የዓሊሞች ማዕከል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-25 06:35:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀማ ንጉሥ – የሐበሻው የመውሊድ መነሻ እና የዓሊሞች ማዕከል በደቡብ ወሎ ምድር ታሪክ እና መንፈሳዊነት በተሳሰሩበት ታላቁ የጀማ ንጉሥ መስጂድ ውስጥ የመንፈሳዊ ደስታ እና የሃይማኖት ማዕበል ይንጸባረቃል። ይህ ቅዱስ ስፍራ በሐበሻ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በደመቀ ሁኔታ መከበር የጀመረበት የታሪክ እና የዕውቀት መገኛ ነው። የበርካታ ዓሊሞች (ቁርዓን፣ ሐዲስ እና የሸሪዓ ሕጎች ዕውቀት ያላቸው የእስልምና ሊቃውንት)…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]