" በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ እና የአንድነት ይኾን ዘንድ እንመኛለን "ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
" በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ እና የአንድነት ይኾን ዘንድ እንመኛለን "ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ እና የአንድነት ይኾን ዘንድ እንመኛለን ነው ያሉት። መልካም በዓል እንዲኾንም ተመኝተዋል።
Read the full story at amharamassmedia ↗