የአዴት ከተማ እና አርሲ ዞን ቮሊቦል ክለቦች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-25 07:29:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዴት ከተማ እና አርሲ ዞን ቮሊቦል ክለቦች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ከነሀሴ 10-17/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም ማካሄዱ ይታወቃል። በዚህ ውድድር ላይ ድንቅ ብቃታቸውን አሳይተው የፍጻሜ ተፋላሚ ሆነው 1ኛ ሆኖ ያጠናቀቀው አርሲ ዞን ቮሊቦል ክለብና 2ኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የአዴት ከተማ ቮሊቦል ክለብ ወደ ከተማቸው ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው። በደጋፊ ህበረ ዜማ ታጅቦ የውድድሩ ድምቀት በመሆን 2ኛ ሆኖ ያጠናቀቀው የአዴት ከተማ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]