ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-25 09:13:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ተጨማሪ የድሮን ጥቃት‼️ በትግራይ ክልል በምስራቅ ዞን አፅቢ ወረዳ #በፈለገ_ወይኒ ጣቢያ፣ መብራህቶም በሚባል ቀጠና ልዩ ስሙ « #በሊጋ» በተባለው ስፍራ በሚገኘው #የሱር_ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ትናንት ነሐሴ 18 ከለሊቱ 7:30 አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈፀመው በሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ሲሆን በካምፑ ውስጥ የጦር መሳሪያ ክምችት መኖሩ ተዘግቧል። ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]