መውሊድ የመረዳዳት እና የፍቅር በዓል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-25 09:40:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

መውሊድ የመረዳዳት እና የፍቅር በዓል 1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ ( ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በጀሚአልከበሪ መስጊድ እየተከበረ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሐሰን ደሴ (ዶ.ር) የከተማ አሥተዳደሩ የክርስቲያን እና የሙስሊሙ ማኅበረሰብ አብሮ የመኖር የዘመናት ታሪክ ያለው መኾኑን ተናግረዋል። የፍቅር፣ የሰላም እና የመከባበር መገለጫ የኾነው የመውሊድ በዓል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]